በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሞገስ ለ ሰአሊያን ለ ቅርጻ ቅርጽ እንዲሁም ለ ፎቶ ግራፍ አፍቃሪያን እና ባለ ጥበቦች መገናኛ እንዲሆን የተከፈተ ድህረ-ገፅ ነው። ስለሆነም ባለ ጥበቦች አካውንት በመክፈት ስራዎቻችሁን መልቀቅ ትቸላላችሁ አፍቃሪያን ደግሞ ስራዎቹን በመጎብኘት እንዲሁም የወደዱትን በመግዛት ጥበብን እናሳድግ። በዚህ ድህረገፅ ውስጥ ኢትዮጲያን እሚመለከት ስራዎችን ብቻ ያገኛሉ።
ለቤትዎ,ለቢሮ,ለካፌ እና ለተለያዩ ቦታዎች የሚሆኑ ማንኛውን አይነት የክር የግርግዳ ሰአት በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን ይዘዙን ከ 2 በላይ ሰአት ለሚያሰራ 5% ቅናሽ አድርገናል ይፍጠኑ ይዘዙን
60×60 🕐🕘🕤 ለቤትዎ,ለቢሮ,ለካፌ እና ለተለያዩ ቦታዎች የሚሆኑ ማንኛውን አይነት የክር የግርግዳ ሰአት በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን ይዘዙን ከ 2 በላይ ሰአት ለሚያሰራ 5% ቅናሽ አድርገናል ይፍጠኑ ይዘዙን